View Full Version : በአዲስ አበባ 7 ዓመታት ይፈጅ የነበረን የክስ ሂደት በ15 ቀናት ማጠናቀቅ

enkelfam
January 24th, 2010, 08:25 PM
የአዲስ አበባ አስተዳደር የአቅም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ ባለፈው አንድ ዓመት በተደረገ የቢፒአር ሙከራና ሙሉ ትግበራ የሥራ ጊዜ በፍርድ ቤት ክርክር ሰባት ዓመታት ይፈዱ የነበሩ የክስ ሂደቶች በ15 ቀናት ውስጥ ማጠናቀቅ እንደተቻለ ገለፁ፡፡

በጥናቱ መሠረት ሦስት ዓመታት ይፈጅ የነበረው የክስ ክርክርም በአምስት ቀናት እንደሚጠናቀቅ ኃላፊው ተናግረው፣ ቀደም ብለው ተከማችተው የነበሩ 5ሺ 340 ፋይሎች ውስጥ 5ሺ 266ዎቹ ውሳኔ ማግኘታቸውንና በ2002 ዓ.ም. 4 ሺ 872 መዝገቦች ቀርበው ሁሉም ውሳኔ ማግኘታቸውን አስረድተዋል፡፡

እንደ አቶ ዳባ ገለፃ፣ ቀደም ባሉት ዓመታት (አስተዳደሩ በ2000 ዓ.ም. ሥልጣን ከመያዙ በፊት) አስተዳደሩ ላይ በሚነሱ ክሶችና የፍትህ ጥያቄዎች የማስፈፀም አቅሙ አምስት በመቶ ነበር፡፡ ቢፒአሩ ከተተገበረ ወዲህ ግን የሚነሳበትን የሕግ ጥያቄና የሚፈለገውን የፍትህ ጥያቄ በሚገባ በመሥራት የመርታት አቅሙ 88 በመቶ መድረሱንና በገንዘብ ሲተመንም ከ250 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማስገኘቱን አውስተዋል፡፡

አስተዳደሩ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝና ከልማት አንፃርም ለውጥ እያመጣ መሆኑን የሚናገሩት አቶ ዳባ፣ በመንገድ ግንባታ እንኳን ቀደም ባሉት ጊዜ እስከ 50 በመቶ ይደርስ የነበረውን የንድፍ (ዲዛይን) ልዩነት ወደ አምስት በመቶ በመቀነስ ተጨማሪ ወጭዎችንና ኪራይ ሰብሳቢነትን ሙስናን ለመከላከል መቻሉን ኃላፊው ተናግረዋል፡፡

በጥናቱ እንደተረጋገጠው 40 ሜትር ስፋትና አንድ ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን መንገድ በሁለት ወር ውስጥ፣ አንድ ሀቲ4 የኮንዶሚኒየም ሕንፃን ሙሉ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ በስምንት ወራት መጨረስ እንደሚቻል ኃላፊው ገልፀዋል፡፡

ሌላው ኃላፊው ያነሱት ነጥብ በከተማ አስተዳደሩ ያለው ችግር የባለሙያ እጥረት ሲሆን፣ አስተዳደሩ ከተማዋን ሲረከብ ከነበረበት የሰው ኃይል እጥረት 60 በመቶውን ማሟላት መቻሉን በመጀመሪያ 4ሺ፣ ቀጥሎ 7ሺ አሁን ደግሞ በተለይ መሬትና መሬት ነክ ለሆኑ ሥራዎች አንድ ሺ በዲግሪና ከዲግሪ በላይ ያላቸውን ሰዎች እየቀጠሩና እያሰለጠኑ በመመደብ ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

This is not a big development project or big headline story, but I just found it interesting how things are changing for the average person in Ethiopia. This changes in how we do business in the country is actually a very good indicator of economic progress. A case that used to take 7 years to process, now only takes 15 days! that is pretty awesome. [ I hope they are not just rubber stamping though ]
:cheers:

lamrof
January 25th, 2010, 01:39 AM

መጥፎ ልምድና ባህልን መቅረፍ እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው። አይቻልም ለማለትም ያስገድዳል። ኢትዮጵያ እውን ካለችበት አዘቅት ውስጥ መውጣት ከቻለች፣ የፈለገው አሰብ ይሂድ፣ በኔ በኩል ይህ መንግሥት ትልቅ ሉአላዊነትን ያገኛል።

ለአንድ ግብ በጋራ ሰርቶ፣ ቃልን ተጠባብቆ፣ እርስ በርስ ተገሳፆ ወይንም ተደጋግፎ፣ የወል ራእይን እውን ማድረግ በዘመናችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተለመደ ነገር ነው። ዳሩ ግን ኢትዮጵያውያን ይህንን የመፍረክረክ አባዜ አቸንፈው ህብረትን ካሰፈኑ፣ ከተአምር ተለይቶ የሚታይ ነገር አይሆንም። ባለሁበት ሆኜ ያሳካላቸው እላለሁ።

enkelfam
January 25th, 2010, 03:06 AM
Yeah. It is definitely difficult, but very possible to change how we do business in our country. Well, we have to if we are to continue to grow and prosper.