View Full Version : ዳሉል ኦይል አክሲዮን ማህበር


lamrof
February 9th, 2010, 12:38 PM
ይህንን የኩባንያ ምስረታና የእጣ ሽያጭ ማስታወቂያ ተመልከቱ። አገሪቱ ያለችበትን የምጣኔ ሃብት እንቅስቃሴ በመጠኑም ቢሆን የሚያስረዳ የመስለኛል። የኛ ሰው በደማስቆ እየበረታ ነው።

http://www.ethiotube.net/video/7796/Dalol-Oil--an-Ethiopian-Oil-Company-in-the-making

http://www.daloloil.com/default.aspx