View Full Version : በአማርኛና በሌሎች ኢትዮጵያዊ ቋንቋዎች እንወያይ

lamrof
October 24th, 2009, 05:23 PM
የሌላ ሀጋርት መድረኮች በራሳቸው ቋንቋ የሚነጋገሩበት አምድ አላቸው። ይህን ተከትሎ እኔም ይህንን አምድ ከፍቻለሁ። አስፈላጊ ሲሆን ስለማንኛውም ርዕስ በፊደል መፃፃፍ እንችላለን። የፊደል መፃፍያ ተስኪ ከሌላችሁ የሚከተለውን መሲብ በመከተል ገፁን ተመልከቱ፡

http://www.senamirmir.org/projects/typography/washra.html

ይህ ገፅ እነዚህን አዘጋጅቷል።

* Download WashRa Fonts (washra-fonts-4.1.exe)
* Download WashRa Keyboard Layout (washra-keyboard-4.1.exe)

እነዚህን ጠቁማችሁ በውስጡ ያሉትን ከመካኑ አውርዱና፣ ገንቢ ቅንጅቶቹን በማስኬድ ከአስሊያችሁ አሳኩ። ይህ የዋሸራን የፊደል ጥቆማ ገበታና የተለያዩ ቅርጸ-ቁንፊዎችን ይገጥምላችኋል። አብሮ የሚወርድ የመምሪያ ፅሁፍ አለ፣ እሱን በጥሞና አስቀድሞ ማንበብ ያፍፈልጋል። (download the indicated executable programs and run them both to install the Fidel keyboard and the various fonts. Please read the included help file.)

Tarrex
October 24th, 2009, 07:23 PM
Could we use size 4 as standard when we type in Ethiopic cause i can hardly see the letters

Tarrex
October 24th, 2009, 07:27 PM
የሌላ ሀጋርት መድረኮች በራሳቸው ቋንቋ የሚነጋገሩበት አምድ አላቸው። ይህን ተከትሎ እኔም ይህንን አምድ ከፍቻለሁ። አስፈላጊ ሲሆን ስለማንኛውም ርዕስ በፊደል መፃፃፍ እንችላለን። የፊደል መፃፍያ ተስኪ ከሌላችሁ የሚከተለውን መሲብ በመከተል ገፁን ተመልከቱ፡

http://www.senamirmir.org/projects/typography/washra.html

ይህ ገፅ እነዚህን አዘጋጅቷል።

* Download WashRa Fonts (washra-fonts-4.1.exe)
* Download WashRa Keyboard Layout (washra-keyboard-4.1.exe)

እነዚህን በመጠቆም ከመካኑ አውርዱና፣ ገንቢ ቅንጅቶቹን በማስኬድ ከአስሊያችሁ አሳኩ። ይህ ድርጊት የዋሸራን የፊደል ጥቆማ ገበታና የተለያዩ የፊደል ቅላፄዎችን ያዘጋጃል። አብሮ የሚገኝ የመምሪያ ፅሁፍ አለ፣ እሱን በጥሞና ማንበብ ያፍፈልጋል። (download the indicated executable programs and run them both to install the Fidel keyboard and the various fonts. Please read the included help file.)

your post again in size 4

Afriq
April 20th, 2010, 02:50 PM
መ ልካ ም ነ ው ሰ ውየ ው።

lamrof
April 21st, 2010, 03:47 AM
Could we use size 4 as standard when we type in Ethiopic cause i can hardly see the letters

You can set you font size in your browser as well.

layman
October 8th, 2010, 04:48 PM
Do you guys use Google's Transliteration input method, if you don't I advise you to do. It is super cool. I have been using it for a couple of months now. Here is a link
Test here
http://www.google.com/transliterate/Amharic
Download it here
http://www.google.com/ime/transliteration/
በጣም ደስ የሚለው ነገር የተለይ የ ታይፕ ጥናት አይስፈልገውም በጣም የተማረ ፕሮግራም ነው :lol: ልክ አማርኛ በ እንግሊዘኛ እንደምንፀፈው መፃፍ ነው በ አብዛኛው ትክክል ይገምታል ከተሳሳተ ደሞ አማርጭ ይሰጣል ስለዚህ በቀላሉ መስጣፍ ይቻላል
ብዙ አሪፍ ጎኖች አሉት ተጠቀሙት ነው የሚለው መቸም :banana:
google ብዙ የአምርኛ ሎካላይዜሽን ፕሮጀክቶች አሉት እንዴ Gmail, Google chrome

abesha
October 8th, 2010, 05:21 PM
^^ That is SO cool!!!!

I'm totally downloading it.

abesha
October 8th, 2010, 05:24 PM
Could we use size 4 as standard when we type in Ethiopic cause i can hardly see the letters

I agree with this. I almost always skip posts in Amharic because I just can't see them.

abesha
October 8th, 2010, 05:45 PM
ስለምን እናውራ?

Yoniii
October 8th, 2010, 05:53 PM
lol

DZman
October 8th, 2010, 06:03 PM
ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነው ለዚህም ጥቆማህም አንተን ወንድሜን ሳላመሰግንህ አላልፍም አንዲሁም ፕሮግራሙን ለሰሩት ለጉግል አበሾችም ጭምር ምስጋናዬ ይድረሳቸው

layman
October 10th, 2010, 01:20 PM
እንደ እኔ "xp" የምትጠቀሙ ከሆነ የ አማርኛ/ትግረኛ ፊደሎች በ ፋየርፎክስ ወይም በ ጎግል ከሮም ላይ ጥሩ ሆኖ አይታይም። ግን ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር የምትጠቀሙ ከሆነ ያ ችግር የለም። ለ ፋየርፎክስ እና ጎግል ከሮም ተጠቃሚዎች ደስክቶፕ ላይ ራይት ክሊክ (ጥቁም :-)) በማርግ ክሊክ => "properties" ከዛ "appearance" "tab"ን በመጫን ወደ "effect" ያምሩ "effect"ን ሌፍት ክሊክ አርጉ። ከዛ "Use the following methods to smooth edges of screen fonts" ከሚለው ስር "Clear Type" ን ይምረጡ። "OK" ተጭነው ይጨርሱ። አሁን በ ፋየርፎክስ ላይም ጥሩ ጥራት ያለው የ "Ethiopic" ፊደሎችን ማንበብ ይቻላል።
መልካም

layman
October 10th, 2010, 01:26 PM
በጣም ለጥራት ገምታችሁ ከፍተኛ ከሆነ ደሞ ይሄን አውርደው
http://www.microsoft.com/typography/cleartypepowertoy.mspx
ይመራመሩ።

abesha
October 10th, 2010, 06:28 PM
ያልከዉን ሞከርኩትና እዉነትም ለውጥ አለው.

አመሰግናለው

Ras Siyan
October 11th, 2010, 05:27 AM
ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነው ለዚህም ጥቆማህም አንተን ወንድሜን ሳላመሰግንህ አላልፍም አንዲሁም ፕሮግራሙን ለሰሩት ለጉግል አበሾችም ጭምር ምስጋናዬ ይድረሳቸው

Simfan34
October 13th, 2010, 03:19 AM
ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነው ለዚህም ጥቆማህም አንተን ወንድሜን ሳላመሰግንህ አላልፍም አንዲሁም ፕሮግራሙን ለሰሩት ለጉግል አበሾችም ጭምር ምስጋናዬ ይድረሳቸው

I must say that surprised me.

abesha
October 13th, 2010, 04:23 AM
Me too! Ras Siyan የት ነው አማርኛ የተማርቀው?

That's a test :lol:

Ras Siyan
October 14th, 2010, 05:45 AM
^^Loool, "Amarinya awqale"

I juts copied and paste what DZman wrote, I don't know, your writing system is kinda cool.
My Amharic is just basic, "anchi simich manow" "amda 2 burjuqo waha qazqaza" "amisiganalo" "anchi qunjunow", "chikir yelem" etc...

layman
October 28th, 2010, 04:12 AM
ሃይ ፒፕስ :-) እንዴት ናችሁ? አሁን ልክ ዩቱዩብ በአማርኛ አይቼ ከዚህ ፎርም ታዳሚዎች ጋር ለካፍላት ብቅ አልኩ:: ዩቱዩብ ታች ጥግ ቋንቋ የሚለውን ከ እንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመለወጥ ዩቱዩብ በአማርኛ ምን እንደሚመስል ሾፍ አርጉት :lol: