^^
አማን በ አማን፣ አማን በ አማን፣
አማን በ አማን፣ አማን በ አማን፣
ትንስዐ እምንተ ሙታን
ትንስዐ እምንተ ሙታን,,,,,,,,
:applause:
አማን በ አማን፣ አማን በ አማን፣
አማን በ አማን፣ አማን በ አማን፣
ትንስዐ እምንተ ሙታን
ትንስዐ እምንተ ሙታን,,,,,,,,
:applause:
እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
፤ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
፤ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
፤ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?