SkyscraperCity Forum banner
1 - 20 of 79 Posts

·
Registered
Joined
·
2,893 Posts
Discussion Starter · #1 ·
construction of the Addis Ababa rapid transit system will start on September, the first section of the construction will be 8 km's long and it will be Asko-Merkato-Gofa. There is a stage 2 and a stage 3 future planned route's which will be linked to the light rail.


የአዲስ አበባ ፈጣን አውቶቡስ መስመር ግንባታ በመስከረም ይጀመራል

አዲስ አበባ ግንቦት 27/2006 የትራንስፖርት ዘርፉን ለማቀላጠፍ እንደሚረዳ የታመነበት የፈጣን አውቶቡስ አገልግሎት መስመር ግንባታ በመጪው መስከረም ወር እንደሚጀምር ከንቲባ ድሪባ ኩማ ገለጹ።

የመስመር ዝርጋታውን መጀመር በሚቻልበት አግባብ ላይ የአዲስአበባ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ፣የአንበሳ አውቶቡስ ድርጅት፣የአዲስአበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣንና ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የምክክር መድረክ ዛሬ ተካሂዷል።

ከንቲባ ድሪባ ኩማ አገልግሎቱን ለመጀመር ከሁለት ዓመት በፊት ጀምሮ የአዋጭነት ጥናት ሲካሄድ መቆየቱን አስታውሰው የዲዛይን ሰራው በመጠናቀቁ ግንባታውን በመስከረም ለማስጀመር መታቀዱን ገልጸዋል።

በመጀመሪያው ምእራፍ ከአስኮ -በመርካቶ -ጎፋ ድረስ የሚዘልቅ የስምንት ኪሎሜትር መንገድ ግንባታ እንደሚከናወን የገለጹት ከንቲባው በቀጣይም ከቀላል ባቡር ግንባታው ጋር በተቀናጀ መልኩ የሁለተኛና ሶስተኛ ምእራፎች ግንባታ እንደሚኖር ገልጸዋል።

የፈጣን አውቶቡስ አገልግሎቱ በ2009 ዓ.ም ተጠናቆ ስራውን እንዲጀምር እቅድ መያዙንም አመልክተዋል።

አገልግሎቱ ስራውን ሲጀምር ዝቅተኛውን የህብረተሰብ ክፍልም ያማከለ አገልግሎት መስጠት እንዳለበት ታሳቢ በማድረግ በመንግስት የሚመራ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋም አገልግሎቱን እንዲመራው ይደረጋል።

የፈጣን አውቶቡስ አገልግሎቱ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማእከልና የአፍሪካ የፖለቲካ መዲና ለሆነችው አዲስ አበባ የትራንስፖርት ዘርፍ መሻሻልም ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ከንቲባው አያይዘው ጠቁመዋል።

በምክክር መድረኩ ላይ አገልግሎቱን የተሳለጠ ለማድረግ የባለድርሻ አካላት ሚና፣በተቀናጀና ተናባቢ በሆነ መንገድ መስራት በሚቻልበተ ሁኔታ ፣በተቋማዊ አቅም ግንባታ፣በግንባታ ሂደት፣በፋይናንስ ግኝት፣የመሬት አጠቃቀምን ማእከል ያደረገ አሰራርን በመዘርጋት እንዲሁም አገልግሎቱን ተግባራዊ ለማድረግ ባሉ ምቹ ሁኔታዎችና ተግዳሮት ሊሆኑ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል።
 

·
Registered
Joined
·
2,893 Posts
Discussion Starter · #3 ·
yeah I remember the planning for this, was wondering when they would start. They must have been waiting for the LRT to almost get completed. Thanks for making the thread FK, nows a good time for it

There are also more posts/info/articles about the BRT in this thread: Urban Transport In Ethiopia
you are welcome yosef.
 

·
Registered
Joined
·
9,653 Posts
If there is a BRT system being developed in Addis Ababa, then I think the narrow width of their roads must prevent them from creating dedicated bus lanes for the system.
 

·
Registered
Joined
·
2,893 Posts
Discussion Starter · #8 ·
አዲስ አበባ ሐምሌ 22/2006 የአዲስ አበባን የትራንስፖርት ችግር የሚያቃልሉ ፈጣን አውቶብሶች ስራ ላይ ለማዋል ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የከተማዋ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።

በተጠናቀቀው የ2006 በጀት ዓመት ከእቅዱ በላይ ከ560 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡንም ገልጿል።
ማክሰኞ, 29 ሐምሌ 2014 17:07
የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር የሚያቃልሉ ፈጣን አውቶብሶች ስራ ላይ ለማዋል እየተሰራ ነው


ቢሮው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጸው የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ሊያቃልሉ የሚችሉ የፈጣን አውቶቡሶች አገልግሎት ለመጀመር የአዋጭነት ጥናት ተካሂዷል።

በቢሮው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ደጋፊ የስራ ሂደት መሪ ወይዘሮ ገነት ዲባባ እንደገለፁት አውቶብሶቹ በአጠቃላይ በመዲናዋ ዘጠኝ መነሻና መድረሻ ይኖራቸዋል።

አገልግሎቱን ለመጀመር ሁለት ዓመታት እንደሚጠይቅና ሙሉ በሙሉ ስራው ሲጠናቀቅ ቀጣይነት ያለው፣ ዘመናዊና የተቀናጀ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲኖር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ብለዋል።

የመንገድ ላይ የመቆሚያ ጣቢያዎች ስለማይኖራቸውም የትራንስፖርት እጥረቱን ለማቃለል ጉልህ ሚና እንደሚኖራቸው ነው ያስረዱት።

በሌላ በኩል ቢሮው በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን ቅሬታዎች ለመቅረፍ ከመቼውም ጊዜ በላይ በርካታ ተግባራት እያከናወነና ደንበኛ ተኮር አገልግሎት እየሰጠ ነው ሲሉ ተናግረዋል።

ቢሮው በተጠናቀቀው የ2006 በበጀት አመት 464 ሚሊዮን ብር ለማስገባት አቅዶ ከ560 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቀዋል።

ገቢው በ2005 በጀት ዓመት ከሰበሰበው 469 ሚሊዮን ብር ጋር ሲነጻጸር ከ91 ሚሊዮን ብር በላይ ብልጫ አሳይቷል ነው ያሉት።

ገቢው የተገኘው ከተሽከርካሪ ምርመራ፣ ከተሽከርካሪ ሽያጭ የቴምብር ቀረጥ፣ ከአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ፣ ከትራፊክ ደንብ መተላለፊያና ከሰሌዳ ሽያጭና ኪራይ መሆኑንም አብራርተዋል።

አብዛኛው ገቢ ከተሽከርካሪ ሽያጭ ቴምብር ቀረጥ የተገኘ ሲሆን ይህም ወደ ከተማዋ የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ቁጥር በመጨመሩ መሆኑን ወይዘሮ ገነት ጠቁመዋል።
 

·
Registered
Joined
·
203 Posts
Bus rapid transit gets 50 mln euro fund
By Groum Abate Paris, France
Monday, 24 November 2014 06:34

Agence Française de Développement (AFD) is going to grant 50 million Euros by the beginning of 2015 for the construction of a bus rapid transit (BRT) project.
Officials of AFD told Capital that the proposal review for the funding is being processed and it is in its final stages. “The 50 million euros will be approved by the board of directors by end of December this year or beginning of January next year,” an AFD official said. The officials further added that an international tender will be posted and a contractor will resume work after a year.

source :-
http://www.capitalethiopia.com/inde...gets-50-mln-euro-fund&catid=54:news&Itemid=27
 

·
Registered
Joined
·
2,893 Posts
Discussion Starter · #18 ·
Ethiopia Signs Credit Facility Agreement with French Development Agency
Written by Bethelhem Lemma Published on 17 April 2015

Ministry of Finance and Economic Development of Ethiopia (MOFED) signs a credit facility agreement worth 50 million Euros (approximately 1.07 billion Birr) with French Development Agency on Thursday, April 16, 2015 at its office.

The agreement was signed targeting financial and technical assistance for Bus Rapid Transit (BRT) B2 pilot corridor, an integral part of the Addis Ababa City Administration (AACA) long term public transportation networking connecting in a short term Light Rail Way Transit (LRT), Bus Rapid Transit (BRT), regular bus lines and in a long term, subway.

At the signing ceremony H.E Ato Ahemed Shide said "the project helps to build and operate the first pilot lane of BRT on a segregated corridor running from Wingate to Gofa Gebriel and mixed traffic from Gofa Gebreil to Jemo, within the framework it’s multimodal and integrated transportation system".

As a final recipient of the facility, Addis Ababa City Administration will implement the project. And Addis Ababa Transport Bureau (AARTB) acts as an implementing Agency.

Source: Walta Information Center
 
1 - 20 of 79 Posts
This is an older thread, you may not receive a response, and could be reviving an old thread. Please consider creating a new thread.
Top