Joined
·
4,782 Posts
እንዴት ሆኖ ነው የውጪ ምዕራባዊ ሃገር እትም ምን ደረጃ ላይ እንዳለን የሚነግረንና የምናምነው:: በበኩሌ ከም'ዕራብ አካባቢ የሚፈልቅ ዜናም ሆነ ጥናታዊ ፅሁፍ ማንበብ አቁሚያለሁ, ባነብም ለ'እቅውቀት ሳይሆን ለትዝብት ነው:: አንዱንም አላምነውም: አንድም!We are the worlds 2nd poorest according to a set of criteria by Oxford University.
http://horntribune.com/oxford-university-ethiopia-named-worlds-second-poorest-country/
ቲቪ የሚባል ነገር ማየት ካቆምኩ ያለማጋነን - 10 ዓመታት ተቆጥረዋል::