SkyscraperCity Forum banner

Water Hyacinth On Lake Tana and Blue Nile River

10428 Views 40 Replies 15 Participants Last post by  abnet
Analysis: Lake Tana: how an invasive weed is threatening its survival http://addisstandard.com/analysis-lake-tana-invasive-weed-threatening-survival/amp/
  • Like
Reactions: 4
1 - 20 of 41 Posts
^^ The english name sounds much better than the amharic one (EmboCH arem) :)
  • Like
Reactions: 1
A documentary highlighting the threat of invasive water hyacinth on Lake Tana, https://youtu.be/soD6icsc7zI
water hyacinth harvester machine, manufactured by Gondar University. We will see it's effectiveness.







See less See more
4
  • Like
Reactions: 5
New Fund Roots to Curb Mushrooming Weed at Tana

The Cabinet has decided to form the new institution, known as Lake Tana & its Environs Protection Fund, which will be responsible for the preparation of fund request proposals as well as empowering it to manage finances.

The Cabinet assigned the Amhara Environment, Forest & Wildlife Protection Development Authority to form and administer the funds. It will have its own board of directors and a board chairperson elected by the President of the Regional State. The board members will be chosen amongst religious leaders, government officials, academicians and celebrities.

“Forming the Fund will help us expedite our efforts to stop the invasion by the water hyacinth,” Belayneh Ayele (PhD), general director or the authority told Fortune.

Being the largest lake in Ethiopia, Tana is the major tributary of the Blue Nile, contributing for 60pc of the water. Although the river has a potential of producing about 13,000tns of fish a year, it is currently harbouring no more than 1,000tns annually.

The weed has blocked a fishing ground and led to a decline in production of fish over the past half-decade, according to a study published by Bahir Dar Fisheries & Other Aquatic Life Research Center.

Despite efforts made regarding labour, time and money, the coverage of the weed escalated significantly from 20ha five years ago to over 50,000ha in 2014. It had declined to 2,000ha by the end of the past fiscal year.

But again, its coverage spiked to 5,396ha as of September 30, 2017.

To prevent further invasion by the weed, University of Gonder has managed to invent the machine that will be used to destroy it.

“We are also processing a tender to procure another machine to raze the weed in a short period of time,” said Belayneh. “After that, we will start structuring the newly established fund.”

This year, the Amhara Regional State allocated three million Birr to control the weed adding to the two million Birr subsidy from the federal government.

First reported in Koka and Awash Lakes half a century ago, the weed currently covers 800ha of Lake Koka and 80ha of Yoboye River, according to an assessment of Oromia Environment, Forest & Climate Change Authority.

“It is tough to prevent the weed completely. We are exerting an effort to control it,” said Belayneh, who has done a PhD thesis in environmental science.
See less See more
Would be nice if they release a video, this is a step in a right direction, our own solution for our own problems.
  • Like
Reactions: 1
"የአካባቢ የደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር በጣና የተንሰራፋውን እምቦጭ አረምን ለማስወገድ ለሚደረገው ጥረት አንድ መኪና አበርክቷል።"

See less See more
Research on waterhyacinth biocontrol in Bahirdar University
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የእንቦጭ አረም በጣና ላይ መከሰቱን የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች ካሳወቁበት ጊዜ ጀምሮ አረሙን ለማስወገድ የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ የቆየ ቢሆንም አረሙን ማስወገድ አልተቻለም። አረሙ በጣና ሀይቅና በአዋሳኙ በሚገኙ 5 ወረዳዎች ላይ ነው የተከሰተው፡፡ ችግሩ የተከሰተባቸው ሀገራት ስነ ህይወታዊ ዘዴ/ጢንዚዛ/ በመጠቀም ውጤታማ የሆነ ስራ እንደሰሩ የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ።
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲም የእንቦጭ አረምን በሳይንሳዊ ዘዴ ለማስወገድ 150 የሚሆኑ እንቦጭን ብቻ የሚመገቡ ጢንዚዛዎችን ከወንጅ ስኳር ኮርፖሬሽን የምርምር ማዕከል በማምጣት የተለያዩ የሙከራ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በመሆኑም ከምርምሩ በተገኘው ውጤት መሰረት እንቦጭን ለማጥፋት ጢንዚዛዎች አይነተኛ መድሃኒት መሆናቸውን በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በብሉ ናይል ውሃ ምርምር ተቋም ተመራማሪ እንዲሁም በባዮሎጂ ት/ት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር ጌታቸው በነበሩ ገልፀዋል፡፡ ጢንዚዛዎችን በማራባት በአሁኑ ሰዓት ቁጥራቸውን ከ2000 በላይ ማድረስ የተቻለ ሲሆን 1000 የሚሆኑትን በዚህ ወር አረሙ በተከሰተባቸው አካባቢዎች እንደሚለቀቁ ዶ/ር ጌታቸው ጨምረው ተናግረዋል። ዩኒቨርሲቲው በአሁኑ ሰዓት ጢንዚዛዎችን በስፋት በማርባት ለማከፋፈል ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝም ተናግረዋል፡፡
እንቦጭ አረምን ለማጥፋት ህብረተሰቡ ያለውን ተነሳሽነት እና ቁርጠኝነት እጅግ በጣም የሚደነቅ መሆኑን ዶ/ር ጌታቸው ገልፀው አረሙ ከተነቀለ በኋላ ግን መቃጠል እንዳለበት ጨምረው አሳስበዋል፡፡
See less See more
ዓለም ዓቀፍ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተመሰረተው ‹‹Global Coalition for Lake Tana Restoration›› ግብረሰናይ ድርጅት፣ ግዙፉን ጣና ሐይቅ የወረረውን የእምቦጭ አረም ማጨጃ ማሽን መግዛቱን ገልጿል፡

ድርጅቱ በአትላንታ (አሜሪካ) የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር የሰበሰበውንና በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ያበረከቱትን ገንዘብ በመጠቀም በድርጅቱ የሳይንስ ቡድን (Scientific Team) ባለሙያዎች ጥናት አማካኝነት አዋጭ/ተመራጭ የሆነውን ‹‹H5-200 AQUAMARINE›› የተባለውን ማሽን ገዝቷል፡፡
ማሽኑ የመለዋወጫ እቃዎችን (Spare Parts) ጨምሮ 67,290 ዶላር (ስድሳ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና ዶላር) የተገዛ ሲሆን የማጓጓዣ ወጪው ደግሞ 5000 ዶላር (አምስት ሺህ ዶላር) ይፈጃል ተብሏል፡፡ ማሽኑ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ ስራ ይጀምራልም ተብሎ ይጠበቃል፡፡








See less See more
5
  • Like
Reactions: 4
Another harvesting machine donated by Amaga Trading PLC



See less See more
2
  • Like
Reactions: 3
በጣና ሀይቅ ቆላድባ አቸራ ቀበሌ የጂኦምብሬን ንጣፍ ተካሄደ

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕ/ጽ/ቤት እንቦጭ አረምን ለማጥፋት በተለያዩ ጊዚያቶች የተለያዩ ሙከራዎችን ሲያደርግ የቆየ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት አረሙ ከተከሰተባቸው ቦታዎች በቆላድባ አቸራ ቀበሌ አረሙን ለማጥፋት የጂኦምብሬን ንጣፍ ማንጠፍ ስራ አካሂዷል።

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክት ትብብር ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር አዲስ መኮንን እንደተናገሩት ጂኦምብሬን የአረሙን የብርሀን አስተጻምሮውን በመከላከል የተፈጥሮ ህይወት ኡደቱን በማቋረጥ ወይም የጸሀይ ብርሀን በመንፈግ ሙቀቱን እና የአየር እርጥበቱን እንዲጨምር በማድረግ አረሙ ደክሞና በባክቴሪያ መበስበስ ደርሶበት እንዲጠፋ የሚያደርግ በመሆኑ ተመራጭ የአረም ማጥፊያ ቴክኖሎጂ መሆኑን ተናግረዋል ።

ዶ/ር አዲስ አክለውም ይህ ተሞክሮ ውጤታማነቱ ታይቶ በብዛት የሚሰራበት እንደሆነና አሁን የተነጠፈውን ጂኦምብሬን የአካባቢው ነዋሪ የእኔ ብሎ መጠበቅ አለበት ብለዋል። በመጨረሻም በስራው ተባባሪ የነበሩ የአማራ ፓይፕ ፋብሪካን፣ የአብክመ የአካባቢ ደን እና ዱር እንስሳት ጥበቃ እና ልማት ባለስልጣን እንዲሁም ለሙሉጌታ ሪልስቴት ባለቤት ለአቶ ሙሉጌታ ሰሜን ልባዊ የሆነ ምስጋና አቅርበዋል።


See less See more
2
  • Like
Reactions: 2
#EBC በጣና ሃይቅ በሰዓት 5 ሺ ሄክታር ላይ የሰፈረ የእምቦጭ አረምን የማስ&#4

  • Like
Reactions: 1
why cant the use it as animal feed
  • Like
Reactions: 1
በአማጋ ስፖንጅ ፋብሪካ የተገዛው የእንቦጭ ማስወገጃ ማሽን ስራውን &#47

^^ Don't they need a barge to load up the emboCH the machine is removing? To take it to shore that is. Wuha Qida wuha mels yimeslal yemiserut.
  • Like
Reactions: 1
ኬኬ ድርጅት በጣና ሐይቅ ላይ የተንሰራፋውን እምቦጭ አረም ለማስወገ&#48

ኬኬ ድርጅት በጣና ሐይቅ ላይ የተንሰራፋውን እምቦጭ አረም ለማስወገድ 20 ሚሊዮን ብር ዕርዳታ ሰጠ


8 April 2018 ታምሩ ጽጌ
አቶ ከተማ ከበደ የባንክ ሥራ ተክተው አለመሥራታቸውን ጠቅላይ ፍርድ ቤት አረጋገጠ
ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ከስድስት ዓመታት በፊት ጀምሮ፣ በጣና ሐይቅ ላይ የተንሰራፋውንና በርካታ ኢትዮጵያውያን ለማጥፋት እየተረባረቡ የሚገኙትን እምቦጭ አረም፣ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ የ20 ሚሊዮን ብር ዕርዳታ ሰጠ፡፡
በፌዴራል ማረሚያ ቤቶቸ አስተዳደር በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የሚገኙት የኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ከፍተኛ ባለድርሻና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ከተማ ከበደ፣ ዕርዳታውን ያደረጉት በወኪላቸውና በማኅበሩ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ በአቶ ቦጋለ ማሞ አማካይነት ነው፡፡ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጁ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ አቶ ከተማ ዕርዳታውን ያደረጉት በሁለት መንገድ ነው፡፡ በጥሬ ገንዘብና ማሽን በመግዛት፡፡ ስጦታው የተበረከተው ማክሰኞ መጋቢት 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ለአማራ ክልል መንግሥት የአካባቢና ደን ጥበቃ ዋና ዳይሬክተር በላይነህ አየለ (ዶ/ር) ሲሆን ነው፡፡ በጥሬ ገንዘብ 15 ሚሊዮን ብርና አምስት ሚሊዮን ብር ግምት ያለው ማሽን መሆኑን አቶ ቦጋለ ተናግረዋል፡፡
አቶ ከተማ ‹‹የእኔና የድርጅቴ መኖር ደስ የሚለውና ውጤታማ የሚሆነው ከአገሬ ጋር ነው፤›› በማለት፣ ከታሰሩበት ማረሚያ ቤት ሆነው ዕርዳታው እንዲደርስላቸው በላኩት መልዕክት መሠረት ተግባራዊ መሆኑንም አክለዋል፡፡ እንደ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጁ ገለጻ፣ በጥሬ ገንዘብ የተሰጠው አሥር ሚሊዮን ብር ዕርዳታ ሰባት የአረም ማስወገጃ ማሽን ሊገዛ ይችላል፡፡
የአማራ ክልል አካባቢና ደን ጥበቃ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በላይነህ አየለ ዕርዳታውን አስመልክቶ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ አንድ ማሽን ተገዝቶ አረሙን የማስወገድ ሥራ ተጀምሯል፡፡ ነገር ግን ማሽኑ አረሙን ከሰበሰበ በኋላ ወደ ውጭ መጣል ስለሚያስፈልግ፣ ይኼንን ችግርና በአጠቃላይ እምቦጭ አረምን ለማስወገድ፣ የኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ባለቤት ያደረጉት ዕርዳታ ጥሩ ቁመና ላይ እንደሚያደርሳቸው አስረድተዋል፡፡ ከማሽን ጋር በተያያዘ የነበረውን ችግር ሥር ነቀል በሆነ መንገድ እንደሚፈታላቸውም አክለዋል፡፡
የክልሉ መንግሥት ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መድቦ ወደ ጣና ሐይቅ የሚያስገባውን መንገድ እየገነባ መሆኑን የተናገሩት ዳይሬክተር አቶ ከተማ በለገሱት ገንዘብ የሚገዙት ማሽኖችም ሆኑ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ገዝቶ በዕርዳታ የሰጠውን ማሽን፣ ወደ ሐይቁ ለማስገባት ሥራውን በማጣደፍ ላይ መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡
እስካሁን በሌሎች ግለሰቦችና ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ከገዛው ማሽን ጋር ሦስት ማሽኖች መናገራቸውን ጠቁመው፣ ለቀሪ ማሽኖች መግዣ የሚሆን በቂ ገንዘብ ከኬኬ ማግኘታቸውን በድጋሚ ገልጸዋል፡፡ የሚያስፈልጋቸው ለሥራ ማስኬጃና ለተለያዩ ጉዳዮች ብቻ በመሆኑ፣ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች ያገባናል የሚሉ አካላት የተጀመረውን ጥረት ከዳር እንዲያደርሱ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡
በሌላ በኩል አቶ ከተማ ከበደ ዓቃቤ ሕግ መሥርቶባቸው የነበረውን ‹‹የባንክ ሥራ ተክቶ መሥራት ወንጀል›› የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሰጠው ብይን ‹‹ገንዘብ ማበደር የባንክ ሥራን ተክቶ ሠርቷል አያስብልም›› ብሎ በነፃ ማሰናበቱን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በብይኑ ያልተደሰተው ዓቃቤ ሕግ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚው ችሎት አቤቱታውን አቅርቦ ‹‹ያስቀርባል›› የተባለ ቢሆንም፣ ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት የሥር ፍርድ ቤትን ብይን ከመረመረ በኋላ፣ የሥር ፍርድ ቤት ብይን ‹‹የሚነቅፍ አይደለም›› በማለት የሥር ፍርድ ቤት ብይን አፅንቶታል፡፡
See less See more
  • Like
Reactions: 1
1 - 20 of 41 Posts
Top